የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ሚያዝያ ገጽ 6
  • ከሚያዝያ 17-23

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሚያዝያ 17-23
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ሚያዝያ ገጽ 6

ከሚያዝያ 17-23

ኤርምያስ 25-28

  • መዝሙር 73 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ልክ እንደ ኤርምያስ ደፋሮች ሁኑ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኤር 26:2-6—ይሖዋ ኤርምያስን የማስጠንቀቂያ መልእክት እንዲያውጅ አዞት ነበር (w09 12/1 24 አን. 6)

    • ኤር 26:8, 9, 12, 13—ኤርምያስ ተቃዋሚዎቹን በመፍራት አልተርበደበደም (jr-E 21 አን. 13)

    • ኤር 26:16, 24—ይሖዋ ይህን ደፋር ነቢይ ጠብቆታል (w09 12/1 25 አን. 1)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኤር 27:2, 3—መልእክተኞች ከተለያዩ አገሮች ወደ ኢየሩሳሌም የመጡት ለምን ሊሆን ይችላል? ኤርምያስ ቀንበር የሠራላቸውስ ለምንድን ነው? (jr-E 27 አን. 21)

    • ኤር 28:11—ኤርምያስ፣ ሃናንያህ በተቃወመው ጊዜ የጥበብ እርምጃ የወሰደው እንዴት ነው? እኛስ ከእሱ ምሳሌ ምን እንማራለን? (jr-E 187-188 አን. 11-12)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 27:12-22

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-36 (የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? የተባለው ትራክት)—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-36 ለተበረከተለት ሰው—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 7 አን. 4-5—የጥናቶቻችንን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 61

  • “የመንግሥቱ መዝሙሮች ድፍረት ይሰጣሉ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የጉልበት ሠራተኞችን ያበረታታ መዝሙር የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 8 አን. 8-13 እና “በዓለም ላይ በብዛት የታተሙ ጽሑፎች” የሚለው ሰንጠረዥ

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 31 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ