የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ሰኔ ገጽ 4
  • ከሰኔ 12-18

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሰኔ 12-18
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ሰኔ ገጽ 4

ከሰኔ 12-18

ሰቆቃወ ኤርምያስ 1-5

  • መዝሙር 143 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በትዕግሥት መጠባበቅ ለመጽናት ይረዳናል”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የሰቆቃወ ኤርምያስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • ሰቆ 3:20, 21, 24—ኤርምያስ በትዕግሥት የተጠባበቀ ከመሆኑም ሌላ በይሖዋ ታምኗል (w12 6/1 14 አን. 3-4፤ w11 9/15 8 አን. 8)

    • ሰቆ 3:26, 27—አሁን የሚያጋጥሙንን የእምነት ፈተናዎች በጽናት መወጣታችን፣ ወደፊት የሚያጋጥሙንን ፈተናዎች ለመቋቋም ይረዳናል (w07 6/1 11 አን. 4-5)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሰቆ 2:17—ከኢየሩሳሌም ጋር በተያያዘ ይሖዋ “የተናገረውን” የትኛውን ነገር ፈጽሟል? (w07 6/1 9 አን. 4)

    • ሰቆ 5:7—ይሖዋ በአባቶች ኃጢአት ልጆችን ይቀጣል? (w07 6/1 11 አን. 1)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሰቆ 2:20–3:12

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.3 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.3 በሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ ለተበረከተለት ሰው—ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

  • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w11 9/15 9-10 አን. 11-13—ጭብጥ፦ ድርሻዬ ይሖዋ ነው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 91

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (8 ደቂቃ) አማራጭ፦ “ከበላይ አካል የተላከ ደብዳቤ” በሚለው ርዕስ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (jw.org/am ላይ የሕትመት ውጤቶች > መጻሕፍትና ብሮሹሮች በሚለው ሥር ይገኛል።)

  • ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (7 ደቂቃ) ለሰኔ 2017 የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 11 አን. 1-8

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 71 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ