ከሰኔ 19-25
ሕዝቅኤል 1-5
መዝሙር 111 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሕዝቅኤል የአምላክን መልእክት ማወጅ ያስደስተው ነበር”፦ (10 ደቂቃ)
[የሕዝቅኤል መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ሕዝ 2:9–3:2—ሕዝቅኤል “የሙሾ፣ የሐዘንና የዋይታ ቃላት” የተጻፈበትን ጥቅልል በልቶታል (w08 7/15 8 አን. 6-7፤ it-1-E 1214)
ሕዝ 3:3—ሕዝቅኤል ነቢይ ሆኖ ይሖዋን የማገልገል መብት በማግኘቱ አመስጋኝ ነበር (w07 7/1 12 አን. 3)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሕዝ 1:20, 21, 26-28—በሰማይ የታየው ሠረገላ ምን ያመለክታል? (w07 7/1 11 አን. 6)
ሕዝ 4:1-7—ሕዝቅኤል፣ ኢየሩሳሌም እንደምትከበብ የሚያመለክተውን ትዕይንት ቃል በቃል አሳይቶታል? (w07 7/1 12 አን. 4)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 1:1-14
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-32—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-32 ለተበረከተለት ሰው—ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል!—ማስተዋወቂያ የሚለውን ቪዲዮ አሳይ፤ ከዚያም ብሮሹሩን አበርክት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 143 አን. 20-21—የተማሪውን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ምሥራቹን በመስበክ ተደሰት”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ጥናትና ማሰላሰል ደስታን መልሶ ለማግኘት ይረዳል የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 11 አን. 9-21
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 122 እና ጸሎት