ከሐምሌ 3-9
ሕዝቅኤል 11-14
መዝሙር 36 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የሥጋ ልብ አለህ?”፦ (10 ደቂቃ)
ሕዝ 11:17, 18—ይሖዋ እውነተኛው አምልኮ መልሶ እንደሚቋቋም ተስፋ ሰጥቷል (w07 7/1 11 አን. 4)
ሕዝ 11:19—ይሖዋ እሱ ለሚሰጠን አመራር ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ ልብ ሊሰጠን ይችላል (w16.05 15 አን. 9)
ሕዝ 11:20—ይሖዋ የተማርነውን ነገር በተግባር እንድናውል ይፈልጋል
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሕዝ 12:26-28—ይህ ጥቅስ በይሖዋ አገልጋዮች ላይ ምን ኃላፊነት እንደተጣለባቸው ይገልጻል? (w07 7/1 13 አን. 8)
ሕዝ 14:13, 14—የእነዚህ ሰዎች ስም መጠቀሱ ምን ያስተምረናል? (w16.05 26 አን. 13፤ w07 7/1 13 አን. 9)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 12:1-10
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የዚህን ወር መግቢያዎች መዘጋጀት፦ (15 ደቂቃ) “የመግቢያ ናሙናዎች” በሚለው ርዕስ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የመግቢያ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (15 ደቂቃ) አማራጭ፦ በዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (yb17 41-43) አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 12 አን. 1-8 እና “የተሰጠውን እርማት በትሕትና ተቀብሏል” የሚለው ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 126 እና ጸሎት