ከሐምሌ 31–ነሐሴ 6
ሕዝቅኤል 24-27
መዝሙር 118 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በጢሮስ ላይ የተነገረው ትንቢት በይሖዋ ቃል ላይ ያለንን እምነት ያጠናክርልናል”፦ (10 ደቂቃ)
ሕዝ 26:3, 4—ይሖዋ የጢሮስን ጥፋት ከ250 ከሚበልጡ ዓመታት በፊት አስቀድሞ ተናግሯል (si-E 133 አን. 4 [bsi07 ገጽ 7 አን. 4])
ሕዝ 26:7-11—ሕዝቅኤል ጢሮስን መጀመሪያ የሚከበውን አገርና ንጉሥ በስም ጠቅሶ ተናግሯል (ce-E 216 አን. 3)
ሕዝ 26:4, 12—ሕዝቅኤል የጢሮስ ቅጥሮች፣ ቤቶችና አፈር ወደ ውኃ እንደሚጣሉ ትንቢት ተናግሯል (it-1-E 70)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሕዝ 24:6, 12—የብረት ድስቱ መዛግ ምን ያመለክታል? (w07 7/1 14 አን. 2)
ሕዝ 24:16, 17—ሕዝቅኤል ሚስቱ በሞተችበት ወቅት ሐዘኑን እንዳይገልጽ የታዘዘው ለምንድን ነው? (w88-E 9/15 21 አን. 24)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 25:1-11
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማንኛውም ትራክት—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማንኛውም ትራክት ለተበረከተለት ሰው—መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 23 አን. 13-15—ግለሰቡ በስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
በአምላክ ቃል ላይ ያለን እምነት ፈተናዎችን እንድንቋቋም ይረዳናል፦ (15 ደቂቃ) እንደ ኢሳይያስ 33:24፤ 65:21, 22፤ ዮሐንስ 5:28, 29 እና ራእይ 21:4 ባሉ ጥቅሶች ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። የመንግሥቱ አገዛዝ የሚያስገኛቸው በረከቶች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። አስፋፊዎች፣ በተለይ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች በሚያጋጥሟቸው ወቅት በአዲሱ ዓለም ውስጥ ሲኖሩ በዓይነ ሕሊናቸው እንዲመለከቱ አበረታታ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 13 አን. 11-23
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 134 እና ጸሎት