ከመጋቢት 5-11
ማቴዎስ 20-21
መዝሙር 76 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ከመካከላችሁ ታላቅ መሆን የሚፈልግ ሁሉ አገልጋያችሁ ሊሆን ይገባል”፦ (10 ደቂቃ)
ማቴ 20:3—ኩሩ የነበሩት ጸሐፍትና ፈሪሳውያን “በገበያ ቦታ” ሰዎች ትኩረት እንዲሰጧቸውና እጅ እንዲነሷቸው ይፈልጉ ነበር (“የገበያ ቦታ” ሚዲያ—ማቴ 20:3፣ nwtsty)
ማቴ 20:20, 21—ሁለት ሐዋርያት ሥልጣንና የክብር ቦታ እንዲሰጣቸው ጠይቀው ነበር (“የዘብዴዎስ ሚስት፣” “አንዱን በቀኝህ አንዱን ደግሞ በግራህ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች—ማቴ 20:20, 21፣ nwtsty)
ማቴ 20:25-28—ኢየሱስ ተከታዮቹ ትሑት አገልጋዮች ሊሆኑ እንደሚገባ ገልጿል (“አገልጋያችሁ” ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ማቴ 20:26፣ nwtsty)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ማቴ 21:9—ሕዝቡ “የዳዊትን ልጅ እንድታድነው እንለምንሃለን!” እያለ ሲጮኽ ምን ማለቱ ነው? (“እንድታድነው እንለምንሃለን፣” “የዳዊትን ልጅ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች—ማቴ 21:9፣ nwtsty)
ማቴ 21:18, 19—ኢየሱስ የበለስ ዛፏ እንድትደርቅ ያደረገው ለምንድን ነው? (jy ገጽ 244 አን. 4-6)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 20:1-19
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv ገጽ 36-37 አን. 3-4
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (5 ደቂቃ)
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (10 ደቂቃ) ለመጋቢት ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 2
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 137 እና ጸሎት