ከግንቦት 21-27
ማርቆስ 11-12
መዝሙር 34 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ከሁሉ የበለጠ የሰጠችው እሷ ናት”፦ (10 ደቂቃ)
ማር 12:41, 42—ኢየሱስ አንዲት መበለት በቤተ መቅደሱ የመዋጮ ሣጥን ውስጥ ሁለት ትናንሽ ሳንቲሞችን ስትከት አየ (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)
ማር 12:43—ኢየሱስ ይህች መበለት የከፈለችውን መሥዋዕት ከፍ አድርጎ የተመለከተው ሲሆን ስለ እሷ ለደቀ መዛሙርቱ ነግሯቸዋል (w97 10/15 16-17 አን. 16-17)
ማር 12:44—ይሖዋ መበለቲቱ ያደረገችውን መዋጮ ከፍ አድርጎ ተመልክቶታል (w97 10/15 17 አን. 17፤ w87-E 12/1 30 አን. 1፤ cl 185 አን. 15)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ማር 11:17—ኢየሱስ ቤተ መቅደሱን አስመልክቶ ሲናገር “ለሕዝቦች ሁሉ የጸሎት ቤት ይባላል” ያለው ለምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ማር 11:27, 28—የኢየሱስ ተቃዋሚዎች “እነዚህን ነገሮች” ያሉት ምንን ለማመልከት ነው? (jy 244 አን. 7)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማር 12:13-27
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ በክልላችሁ ውስጥ የተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ይሰነዝራል።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ በቅርቡ አንድ ዘመዱ እንደሞተበት ይነግርሃል።
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።