የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ግንቦት ገጽ 6
  • ከግንቦት 28–ሰኔ 3

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከግንቦት 28–ሰኔ 3
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ግንቦት ገጽ 6

ከግንቦት 28–ሰኔ 3

ማርቆስ 13-14

  • መዝሙር 55 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ሰውን መፍራት ወጥመድ እንዳይሆንባችሁ ተጠንቀቁ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ማር 14:29, 31—ሐዋርያቱ ኢየሱስን የመካድ ሐሳብ አልነበራቸውም

    • ማር 14:50—ኢየሱስ ሲታሰር ሐዋርያቱ በሙሉ ትተውት ሸሹ

    • ማር 14:47, 54, 66-72—ጴጥሮስ ኢየሱስ እንዳይያዝ ለመከላከል እርምጃ መውሰዱም ሆነ ምን እንደሚደርስበት ለማየት በርቀት ተከትሎት መሄዱ ደፋር መሆኑን ያሳያል፤ በኋላ ላይ ግን ሦስት ጊዜ ክዶታል (ia 200 አን. 14፤ it-2-E 619 አን. 6)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማር 14:51, 52—ራቁቱን የሸሸው ወጣት ማን ሊሆን ይችላል? (w08 2/15 30 አን. 6)

    • ማር 14:60-62—ኢየሱስ ሊቀ ካህናቱ ላቀረበው ጥያቄ መልስ መስጠት የፈለገው ለምን ሊሆን ይችላል? (jy 287 አን. 5)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማር 14:43-59

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ በስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

  • ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስ ተጠቀም። ከዚያም አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 181-182 አን. 17-18

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 73

  • “ይሖዋ ደፋር እንድትሆን ይረዳሃል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 14

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 79 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ