የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ሰኔ ገጽ 5
  • ከሰኔ 18-24

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሰኔ 18-24
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ሰኔ ገጽ 5

ከሰኔ 18-24

ሉቃስ 2-3

  • መዝሙር 133 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ልጆች—መንፈሳዊ እድገት እያደረጋችሁ ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

    • ሉቃስ 2:41, 42—ኢየሱስ በየዓመቱ የሚከበረውን የፋሲካ በዓል ለማክበር ከወላጆቹ ጋር ይሄድ ነበር (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ሉቃስ 2:41)

    • ሉቃስ 2:46, 47—ኢየሱስ የሃይማኖት መሪዎቹን ያዳምጣቸውና ጥያቄዎች ይጠይቃቸው ነበር (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)

    • ሉቃስ 2:51, 52—ኢየሱስ ለወላጆቹ ‘እንደ ወትሮው ይገዛላቸው’ የነበረ ከመሆኑም ሌላ በአምላክና በሰው ፊት ሞገስ አግኝቶ ነበር (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሉቃስ 2:14—የዚህ ጥቅስ ትርጉም ምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)

    • ሉቃስ 3:23—የዮሴፍ አባት ማን ነው? (wp16.3 9 አን. 1-3)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 2:1-20

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w14 2/15 26-27—ጭብጥ፦ በመጀመሪያው መቶ ዘመን ይኖሩ የነበሩት አይሁዳውያን መሲሑን ‘እንዲጠባበቁ’ ምክንያት የሆኗቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 134

  • “ወላጆች፣ ልጆቻችሁ ስኬታማ መሆን የሚችሉበትን ከሁሉ የተሻለ አጋጣሚ ስጧቸው”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ያገኙትን አጋጣሚ ተጠቅመውበታል የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 17

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 86 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ