የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ነሐሴ ገጽ 2
  • ከነሐሴ 6-12

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 6-12
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ነሐሴ ገጽ 2

ከነሐሴ 6-12

ሉቃስ 17-18

  • መዝሙር 18 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “አመስጋኝ ሁኑ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ሉቃስ 17:11-14—ኢየሱስ በሥጋ ደዌ የተያዙ አሥር ሰዎችን ፈውሷል (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች—ሉቃስ 17:12, 14)

    • ሉቃስ 17:15, 16—ከተፈወሱት ሰዎች መካከል ተመልሶ ኢየሱስን ያመሰገነው አንዱ ብቻ ነው

    • ሉቃስ 17:17, 18—ይህ ዘገባ አመስጋኝ የመሆንን አስፈላጊነት ጎላ አድርጎ ያሳያል (w08 8/1 14-15 አን. 8-9)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሉቃስ 17:7-10—ኢየሱስ ይህን ምሳሌ የተናገረው ምን ትምህርት ሊያስተላልፍ ፈልጎ ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ሉቃስ 17:10)

    • ሉቃስ 18:8—ኢየሱስ በዚህ ጥቅስ ላይ እየተናገረ ያለው ስለ ምን ዓይነት እምነት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 18:24-43

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 4 አን. 1-2

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 39

  • “የሎጥን ሚስት አስታውሱ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 23፣ “አጋንንት ያደረባቸው ሰዎች” የሚለው ሣጥን

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 140 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ