ከነሐሴ 13-19
ሉቃስ 19-20
መዝሙር 84 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ከአሥሩ ምናን ምሳሌ ምን ትምህርት እናገኛለን?”፦ (10 ደቂቃ)
ሉቃስ 19:12, 13—“አንድ መስፍን” እስኪመለስ ድረስ እንዲነግዱ ለባሪያዎቹ ነግሯቸው ሄደ (jy ገጽ 232 አን. 2-4)
ሉቃስ 19:16-19—ታማኞቹ ባሪያዎች የተለያየ ችሎታ የነበራቸው ቢሆንም እያንዳንዳቸው ሽልማት ተቀብለዋል (jy ገጽ 232 አን. 7)
ሉቃስ 19:20-24—ምንም ሥራ ያልሠራው ክፉ ባሪያ ኪሳራ ደርሶበታል (jy ገጽ 233 አን. 1)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሉቃስ 19:43—ኢየሱስ የተናገራቸው ቃላት ፍጻሜያቸውን ያገኙት እንዴት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ሉቃስ 20:38—ኢየሱስ የተናገረው ሐሳብ በትንሣኤ ላይ ያለንን እምነት የሚያጠናክረው እንዴት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 19:11-27
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w14 8/15 29-30—ጭብጥ፦ ኢየሱስ በሉቃስ 20:34-36 ላይ እየተናገረ የነበረው ስለ ምድራዊ ትንሣኤ ነው?
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—JW.ORGን መጠቀም”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 24
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 58 እና ጸሎት