ከመስከረም 3-9
ዮሐንስ 1-2
መዝሙር 13 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ኢየሱስ የመጀመሪያ ተአምሩን ፈጸመ”፦ (10 ደቂቃ)
[የዮሐንስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ዮሐ 2:1-3—በአንድ የሠርግ ድግስ ላይ ተጋቢዎቹን ለኀፍረት ሊዳርግ የሚችል ሁኔታ ተከሰተ (w15 6/15 4 አን. 3)
ዮሐ 2:4-11—ኢየሱስ ያደረገው ነገር የደቀ መዛሙርቱን እምነት አጠናክሮላቸዋል (jy ገጽ 41 አን. 6)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዮሐ 1:1—ዮሐንስ “ቃል” ሁሉን ቻይ ከሆነው አምላክ ጋር አንድ አካል ነው ማለቱ እንዳልነበር የሚጠቁሙ ምን ማስረጃዎች አሉ? (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)
ዮሐ 1:29—መጥምቁ ዮሐንስ ኢየሱስን “የአምላክ በግ” ብሎ የጠራው ለምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዮሐ 1:1-18
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs ገጽ 50፣ እውነት 2
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (8 ደቂቃ)
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (7 ደቂቃ) ለመስከረም ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 27
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 57 እና ጸሎት