ከመስከረም 24-30
ዮሐንስ 7-8
መዝሙር 12 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ኢየሱስ አባቱ እንዲከበር አድርጓል”፦ (10 ደቂቃ)
ዮሐ 7:15-18—ኢየሱስ ባስተማረው ትምህርት የተነሳ ሰዎች ሲያደንቁት የትምህርቱ ምንጭ ይሖዋ እንደሆነ ተናግሯል (cf ገጽ 100-101 አን. 5-6)
ዮሐ 7:28, 29—ኢየሱስ የአምላክ ተወካይ ሆኖ እንደተላከ በመናገር ለይሖዋ እንደሚገዛ አሳይቷል
ዮሐ 8:29—ኢየሱስ ሁልጊዜ ይሖዋን ደስ የሚያሰኘውን ነገር እንደሚያደርግ ለአድማጮቹ ተናግሯል (w11 3/15 11 አን. 19)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዮሐ 7:8-10—ኢየሱስ የማያምኑ ሥጋዊ ወንድሞቹን እየዋሻቸው ነበር? (w07 2/1 6 አን. 4)
ዮሐ 8:58—የዚህን ጥቅስ የመጨረሻ ክፍል “እኔ ነኝ” ብሎ ከመተርጎም ይልቅ “እኔ ነበርኩ” ብሎ ለመተርጎም የሚያበቃ ምን መሠረት አለ? እንዲህ ተብሎ መተርጎሙ አስፈላጊ የሆነውስ ለምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዮሐ 8:31-47
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ግለሰቡ በስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስ ተጠቀም፤ ከዚያም አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv ገጽ 9-10 አን. 10-11
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“እንደ ክርስቶስ ትሑቶችና ልካችሁን የምታውቁ ሁኑ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 30
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 5 እና ጸሎት