ከጥቅምት 1-7
ዮሐንስ 9-10
መዝሙር 25 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ኢየሱስ ለበጎቹ ያስባል”፦ (10 ደቂቃ)
ዮሐ 10:1-3, 11, 14—“ጥሩ እረኛ” የሆነው ኢየሱስ እያንዳንዱን በግ ያውቃል፤ እንዲሁም በጎቹ የሚያስፈልጋቸውን ነገር አትረፍርፎ ይሰጣቸዋል (nwtsty ሚዲያ፤ w11 5/15 7-8 አን. 5)
ዮሐ 10:4, 5—በጎቹ የኢየሱስን እንጂ የእንግዳ ሰዎችን ድምፅ አያውቁም (cf 125 አን. 17)
ዮሐ 10:16—የኢየሱስ በጎች አንድነት አላቸው (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዮሐ 9:38—ዓይነ ስውር የነበረው ለማኝ ለኢየሱስ “ሰገደለት” ሲባል ምን ማለት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ዮሐ 10:22—የመታደስ በዓል ምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዮሐ 9:1-17
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 14 አን. 1-2