የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ታኅሣሥ ገጽ 7
  • ከታኅሣሥ 31, 2018–ጥር 6, 2019

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 31, 2018–ጥር 6, 2019
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ታኅሣሥ ገጽ 7

ከታኅሣሥ 31, 2018–ጥር 6, 2019

የሐዋርያት ሥራ 19-20

  • መዝሙር 103 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ለራሳችሁም ሆነ ለመንጋው ሁሉ ትኩረት ስጡ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ሥራ 20:28—ሽማግሌዎች ለጉባኤው እረኛ ሆነው ያገለግላሉ (w11 6/15 20-21 አን. 5)

    • ሥራ 20:31—ሽማግሌዎች እንደ አስፈላጊነቱ “ሌሊትና ቀን” መንጋውን ይረዳሉ (w13 1/15 31 አን. 15)

    • ሥራ 20:35—ሽማግሌዎች የራሳቸውን ጥቅም የመሠዋት መንፈስ ሊኖራቸው ይገባል (bt 172 አን. 20)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሥራ 19:9—ሐዋርያው ጳውሎስ በትጋት በመሥራትና እንደ ሁኔታው ማስተካከያ በማድረግ ረገድ ምን ምሳሌ ትቷል? (bt 161 አን. 11)

    • ሥራ 19:19—የኤፌሶን ክርስቲያኖች ጥሩ ምሳሌ የተዉት እንዴት ነው? (bt 162-163 አን. 15)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሥራ 19:1-20

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለምታነጋግረው ሰው የJW.ORG አድራሻ ካርድ ስጥ።

  • ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ ላይ ላነሳኸው ጥያቄ መልስ ለመስጠት የሚያስችል ጥቅስ መርጠህ ተጠቀም፤ ከዚያም ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ ያዘጋጀኸውን ጥያቄ ጠይቀው።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 15

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 99

  • ለመልካም ሥራ የሚጣጣሩ ወጣት ወንዶችን አሠልጥኑ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ሽማግሌዎች በጉባኤ ውስጥ ምን ጠቃሚ ድርሻ አላቸው? (ሥራ 20:28) ሽማግሌዎች ሌሎችን ማሠልጠናቸውን መቀጠል ያለባቸው ለምንድን ነው? ሽማግሌዎች፣ ኢየሱስ ሐዋርያቱን ያሠለጠነበትን መንገድ በማስተዋል ምሳሌውን መከተል የሚችሉት እንዴት ነው? ወንድሞች ሥልጠና ማግኘትን በተመለከተ ምን አመለካከት ሊኖራቸው ይገባል? (ሥራ 20:35፤ 1ጢሞ 3:1) ሽማግሌዎች ለሌሎች ወንድሞች ምን ጠቃሚ ሥልጠና መስጠት ይችላሉ? ሽማግሌዎች የሚያሠለጥኗቸውን ወንድሞች በተመለከተ ምን ዓይነት ሚዛናዊ አመለካከት ሊኖራቸው ይገባል?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 41

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 32 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ