ከጥር 28–የካቲት 3
የሐዋርያት ሥራ 27-28
መዝሙር 129 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ጳውሎስ በመርከብ ወደ ሮም ተጓዘ”፦ (10 ደቂቃ)
ሥራ 27:23, 24—ጳውሎስም ሆነ አብረውት የሚጓዙት ሰዎች ከአደጋው እንደሚተርፉ አንድ መልአክ ለጳውሎስ ነገረው (bt 208 አን. 15)
ሥራ 28:1, 2—ጳውሎስ ከመርከብ አደጋ ተርፎ ማልታ ደረሰ (bt 209 አን. 18፤ 210 አን. 21)
ሥራ 28:16, 17—ጳውሎስ በሰላም ሮም ደረሰ (bt 213 አን. 10)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሥራ 27:9—“የስርየት ቀን ጾም” ምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ሥራ 28:11—የመርከቡ ዓርማ መጠቀሱ ትኩረታችንን የሚስበው ለምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሥራ 27:1-12 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 2)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lvs 165-166 አን. 16-17 (th ጥናት 3)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ጳውሎስ አምላክን አመሰገነ፤ እንዲሁም ተበረታታ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ‘ብረት ብረትን ይስለዋል’—ተቀንጭቦ የተወሰደ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። ሙሉውን ቪዲዮ እንዲመለከቱት ሁሉንም አበረታታ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 43 አን. 19-29
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 67 እና ጸሎት