የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 መጋቢት ገጽ 2
  • ከመጋቢት 4-10

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 4-10
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 መጋቢት ገጽ 2

ከመጋቢት 4-10

ሮም 12-14

  • መዝሙር 106 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ክርስቲያናዊ ፍቅር ማሳየት ሲባል ምን ማለት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

    • ሮም 12:10—የእምነት ባልንጀሮቻችንን ልንወድ ይገባል (it-1-E 55)

    • ሮም 12:17-19—ሌሎች ሲበድሉን አጸፋውን መመለስ የለብንም (w09 10/15 8 አን. 3፤ w07 7/1 24-25 አን. 12-13)

    • ሮም 12:20, 21—ክፉውን በመልካም ለማሸነፍ እንጥራለን (w12 11/15 29 አን. 13)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሮም 12:1—ይህ ጥቅስ ምን ትርጉም አለው? (lvs 76-77 አን. 5-6)

    • ሮም 13:1—የበላይ ባለሥልጣናት “አንጻራዊ ቦታቸውን ያገኙት ከአምላክ ነው” ሲባል ምን ማለት ነው? (w08 6/15 31 አን. 4)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሮም 13:1-14 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ጥያቄዎችን መጠቀም የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 3⁠ን ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w11 9/1 21-22—ጭብጥ፦ ክርስቲያኖች የሚከፍሉት ቀረጥ ከቅዱሳን ጽሑፎች ጋር የሚጋጩ ነገሮችን ለማከናወን የሚውል ቢሆንም እንኳ ቀረጥ መክፈል ያለባቸው ለምንድን ነው? (th ጥናት 3)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 77

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (15 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 48

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 118 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ