የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 መጋቢት ገጽ 6
  • ከመጋቢት 25-31

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 25-31
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 መጋቢት ገጽ 6

ከመጋቢት 25-31

1 ቆሮንቶስ 4-6

  • መዝሙር 123 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካዋል”፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ቆሮ 5:1, 2—በቆሮንቶስ ጉባኤ ውስጥ የሚገኝ ንስሐ ያልገባ አንድ ኃጢአተኛ ምንም እርምጃ አልተወሰደበትም ነበር

    • 1ቆሮ 5:5-8, 13—ጳውሎስ፣ ጉባኤው ‘እርሾውን’ ከመካከሉ እንዲያስወግድና ኃጢአተኛውን ለሰይጣን አሳልፎ እንዲሰጠው አሳስቧል (it-2-E 230, 869-870)

    • 1ቆሮ 5:9-11—የጉባኤው አባላት ንስሐ ካልገባ ኃጢአተኛ ጋር መቀራረብ የለባቸውም (lvs 241 ተጨማሪ ሐሳብ “ውገዳ”)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • 1ቆሮ 4:9—የአምላክ ሰብዓዊ አገልጋዮች ለመላእክት “ትርዒት” የሆኑት እንዴት ነው? (w09 5/15 24 አን. 16)

    • 1ቆሮ 6:3—ጳውሎስ ‘በመላእክት ላይ እንደሚፈርዱ’ ሲናገር ምን ማለቱ ነው? (it-2-E 211)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ቆሮ 6:1-14 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 11)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lvs ገጽ 44 (th ጥናት 3)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 78

  • “የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁን በቪዲዮ ተጠቅማችሁ አስተምሩ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። አንዲት አስፋፊ ምሥራች ለተባለው ብሮሹር ትምህርት 4 የተዘጋጀውን ቪዲዮ ተጠቅማ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቷን ስታስተምር የሚያሳየውን ቪዲዮ አጫውትና ተወያዩበት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 51

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 122 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ