የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ሚያዝያ ገጽ 2
  • ከሚያዝያ 1-7

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሚያዝያ 1-7
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ሚያዝያ ገጽ 2

ከሚያዝያ 1-7

1 ቆሮንቶስ 7-9

  • መዝሙር 136 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ነጠላነት ስጦታ ነው”፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ቆሮ 7:32—ያላገቡ ክርስቲያኖች ትዳር ከሚያስከትላቸው ጭንቀቶች ነፃ ሆነው ይሖዋን ማገልገል ይችላሉ (w11 1/15 18 አን. 3)

    • 1ቆሮ 7:33, 34—ያገቡ ክርስቲያኖች “ስለ ዓለም ነገር” ይጨነቃሉ (w08 7/15 27 አን. 1)

    • 1ቆሮ 7:37, 38—መንፈሳዊ ግቦች ላይ ለመድረስ ሲሉ ሳያገቡ የሚኖሩ ክርስቲያኖች፣ ካገቡ ክርስቲያኖች ይበልጥ “የተሻለ” ያደርጋሉ (w96 10/15 12-13 አን. 14)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • 1ቆሮ 7:11—አንድ ክርስቲያን ከትዳር ጓደኛው ጋር ለመለያየት እንዲወስን ሊያደርጉት የሚችሉ ሁኔታዎች የትኞቹ ናቸው? (lvs 251)

    • 1ቆሮ 7:36—ክርስቲያኖች ማግባት ያለባቸው “አፍላ የጉርምስና ዕድሜን [ካለፉ]” በኋላ መሆን ያለበት ለምንድን ነው? (w00 7/15 31 አን. 2)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ቆሮ 8:1-13 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ጥቅሶችን ጥሩ አድርጎ ማስተዋወቅ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 4⁠ን ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w12 11/15 20—ጭብጥ፦ ነጠላ ሆነው ለመኖር የሚመርጡ ሰዎች የነጠላነት ስጦታን ያገኙት በተአምራዊ መንገድ ነው? (th ጥናት 12)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 37

  • ነጠላነትን በተሻለ መንገድ ተጠቀሙበት፦ (15 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ያላገቡ ክርስቲያኖች ምን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ያጋጥሟቸዋል? (1ቆሮ 7:39) የዮፍታሔ ልጅ በዚህ ረገድ ምን ግሩም ምሳሌ ትታለች? ይሖዋ ንጹሕ አቋም ይዘው ለሚመላለሱ ሰዎች ምን ይሰጣቸዋል? (መዝ 84:11) የጉባኤው አባላት ያላገቡ ክርስቲያኖችን ማበረታታት የሚችሉት እንዴት ነው? ያላገቡ ክርስቲያኖች በየትኞቹ የአገልግሎት መስኮች ሊካፈሉ ይችላሉ?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 52

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 93 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ