ከግንቦት 13-19
2 ቆሮንቶስ 7-10
መዝሙር 109 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የእርዳታ አገልግሎታችን”፦ (10 ደቂቃ)
2ቆሮ 8:1-3—የመቄዶንያ ወንድሞች በይሁዳ ያሉትን የእምነት አጋሮቻቸውን ለመርዳት “ከአቅማቸው በላይ” ሰጥተዋል (w98 11/1 25 አን. 1፤ kr 209 አን. 1)
2ቆሮ 8:4—‘የእርዳታ አገልግሎት’ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ወንድሞቻችንን መርዳትንም ይጨምራል (kr 209-210 አን. 4-6)
2ቆሮ 9:7—“አምላክ በደስታ የሚሰጠውን ሰው” ይወዳል (kr 196 አን. 10)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
2ቆሮ 9:15—‘በቃላት ሊገለጽ የማይችለው የአምላክ ነፃ ስጦታ’ ምንድን ነው? (w16.01 12 አን. 2)
2ቆሮ 10:17—‘በይሖዋ መኩራራት’ ሲባል ምን ማለት ነው? (g99 7/8 20-21)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 2ቆሮ 7:1-12 (th ጥናት 12)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 2)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 4)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የእርዳታ አገልግሎታችን በካሪቢያን ደሴቶች ያሉ ክርስቲያኖችን የጠቀማቸው እንዴት ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ፍቅር በተግባር ሲደገፍ—በደሴቶች ላይ የተከናወነ የእርዳታ ሥራ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 57
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 57 እና ጸሎት