የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ሰኔ ገጽ 2
  • ከሰኔ 3-9

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሰኔ 3-9
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ሰኔ ገጽ 2

ከሰኔ 3-9

ገላትያ 4-6

  • መዝሙር 16 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “‘ምሳሌያዊ ትርጉም’ ካላቸው ነገሮች የምናገኘው ትምህርት”፦ (10 ደቂቃ)

    • ገላ 4:24, 25—አጋር በሕጉ ቃል ኪዳን ሥር ያለችውን እስራኤልን ትወክላለች (it-1 1018 አን. 2)

    • ገላ 4:26, 27—ሣራ ‘ላይኛዪቱን ኢየሩሳሌም’ ማለትም የአምላክን ድርጅት ሰማያዊ ክፍል ትወክላለች (w14 10/15 10 አን. 11)

    • ገላ 4:28-31—ታዛዥ የሆኑ የሰው ልጆች በረከት የሚያገኙት በላይኛዪቱ ኢየሩሳሌም “ልጆች” አማካኝነት ነው

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ገላ 4:6—አባ የሚለው የዕብራይስጥ ወይም የአረማይክ ቃል ትርጉም ምንድን ነው? (w09 4/1 13)

    • ገላ 6:17—ጳውሎስ “የኢየሱስ ባሪያ መሆኔን የሚያሳይ መለያ ምልክት” በማለት የተናገረውን ሐሳብ በየትኞቹ መንገዶች ልንረዳው እንችላለን? (w10 11/1 15)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ገላ 4:1-20 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የጥቅሱን ዓላማ ግልጽ ማድረግ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 6⁠ን ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w12 3/15 30-31—ጭብጥ፦ ክርስቲያኖች ከብልግና ምስሎችና ጽሑፎች ፈጽሞ መራቅ ያለባቸው ለምንድን ነው? (th ጥናት 13)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 110

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (8 ደቂቃ)

  • ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (7 ደቂቃ) ለሰኔ ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 60

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 23 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ