የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ሰኔ ገጽ 3
  • ከሰኔ 10-16

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሰኔ 10-16
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ሰኔ ገጽ 3

ከሰኔ 10-16

ኤፌሶን 1-3

  • መዝሙር 112 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የይሖዋ አስተዳደር እና የሚያከናውነው ሥራ”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የኤፌሶን መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • ኤፌ 1:8, 9—‘ቅዱሱ ሚስጥር’ ከመሲሐዊው መንግሥት ጋር የተያያዘ ነው (it-2 837 አን. 4)

    • ኤፌ 1:10—ይሖዋ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ፍጥረታቱ በሙሉ አንድ እንዲሆኑ እያደረገ ነው (w12 7/15 27-28 አን. 3-4)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኤፌ 3:13—ጳውሎስ የደረሰበት መከራ በኤፌሶን ላሉት ክርስቲያኖች “ክብር” የሆነው በምን መንገድ ነው? (w13 2/15 28 አን. 15)

    • ኤፌ 3:19—‘የክርስቶስን ፍቅር ማወቅ’ የምንችለው እንዴት ነው? (cl 299 አን. 21)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤፌ 1:1-14 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አስተዋውቅ። (th ጥናት 9)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 95

  • “ከግል ጥናትህ የበለጠ ጥቅም ማግኘት”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ውጤታማ የሆነ የግል ጥናት በማድረግ እውነትን ‘አጥብቆ መያዝ’ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 61

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 42 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ