የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ሐምሌ ገጽ 3
  • ከሐምሌ 8-14

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሐምሌ 8-14
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ሐምሌ ገጽ 3

ከሐምሌ 8-14

1 ተሰሎንቄ 1-5

  • መዝሙር 90 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “እርስ በርስ ተበረታቱ እንዲሁም እርስ በርስ ተናነጹ”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የ1 ተሰሎንቄ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • 1ተሰ 5:11-13—አመራር ለሚሰጧችሁ “ለየት ያለ አሳቢነት” አሳዩ (w11 6/15 26 አን. 12፤ 28 አን. 19)

    • 1ተሰ 5:14—የተጨነቁትን አጽናኗቸው፤ እንዲሁም ደካሞችን ደግፏቸው (w17.10 10 አን. 13፤ w15 2/15 9 አን. 16)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • 1ተሰ 4:3-6—የፆታ ብልግና የሚፈጽም ሰው ‘ወንድሙን መጠቀሚያ የሚያደርገው’ እንዴት ነው? (g 11/06 29 አን. 1)

    • 1ተሰ 4:15-17—‘በአየር ላይ ከጌታ ጋር ለመገናኘት በደመና የሚነጠቁት’ እነማን ናቸው? የሚነጠቁትስ በምን መልኩ ነው? (w15 7/15 18-19 አን. 14-15)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ተሰ 3:1-13 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 4)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 81

  • ሌሎችን የሚያበረታቱ አቅኚዎች፦ (9 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። አቅኚዎች ሌሎችን ለመርዳት የሚያስችል ኃይል አላቸው የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አቅኚዎች የጉባኤያቸውን አባላት ማበረታታት የሚችሉት እንዴት ነው? በጉባኤህ ያሉ አቅኚዎች ያበረታቱህ እንዴት ነው?

  • የሚያበረታቱን ጥሩ ምሳሌዎች፦ (6 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ‘በጽናት ሩጡ’—የሌሎችን መልካም አርዓያ ተከተሉ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ እህት ከየትኛው ተፈታታኝ ሁኔታ ጋር ትታገል ነበር? ማበረታቻ ለማግኘት ምን አድርጋለች?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 65

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 65 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ