ከሐምሌ 15-21
2 ተሰሎንቄ 1-3
መዝሙር 67 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የዓመፀኛው መገለጥ”፦ (10 ደቂቃ)
[የ2 ተሰሎንቄ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
2ተሰ 2:6-8—“አሁንም እየሠራ ነው” የተባለለት “ዓመፀኛ” ተገልጧል (it-1 972-973)
2ተሰ 2:9-12—‘በዓመፀኛው’ ማታለያ የሳቱ ሁሉ ይፈረድባቸዋል (it-2 245 አን. 7)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
2ተሰ 1:7, 8—ኢየሱስና መላእክት “በሚንበለበል እሳት” ይገለጣሉ ሲባል ምን ማለት ነው? (it-1 834 አን. 5)
2ተሰ 2:2—ጳውሎስ “በመንፈስ በተነገረ ቃል” ሲል ምን ማለቱ ነበር? (it-1 1206 አን. 4)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 2ተሰ 1:1-12 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 6)
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር፤ ከዚያም ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ አስተዋውቅ። (th ጥናት 12)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
አገልግሎት አሰልቺ ሆኖባችኋል?፦ (15 ደቂቃ) የአገልግሎት ቅንዓታችሁን በአዲስ መልክ አቀጣጥሉ—እንዴት? የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 66
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 94 እና ጸሎት