የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ሐምሌ ገጽ 5
  • ከሐምሌ 22-28

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሐምሌ 22-28
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ሐምሌ ገጽ 5

ከሐምሌ 22-28

1 ጢሞቴዎስ 1-3

  • መዝሙር 103 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ለመልካም ሥራ ተጣጣሩ”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የ1 ጢሞቴዎስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • 1ጢሞ 3:1—ወንድሞች የበላይ ተመልካች ለመሆን እንዲጣጣሩ ተበረታተዋል (w16.08 21 አን. 3)

    • 1ጢሞ 3:13—በተገቢው ሁኔታ የሚያገለግሉ ወንድሞች በረከት ያገኛሉ (km 9/78 4 አን. 7)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • 1ጢሞ 1:4—ጳውሎስ ለትውልድ ሐረግ ቆጠራ ትኩረት መስጠት ተገቢ አለመሆኑን ጢሞቴዎስን ያሳሰበው ለምንድን ነው? (it-1 914-915)

    • 1ጢሞ 1:17—‘የዘላለም ንጉሥ’ ተብሎ ሊጠራ የሚችለው ይሖዋ ብቻ ነው የምንለው ለምንድን ነው? (cl 12 አን. 15)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ጢሞ 2:1-15 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 2)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lvs 47-48 አን. 6-7 (th ጥናት 6)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 137

  • የዎርዊክ ወጣት ሠራተኞች ይሖዋን አከበሩ፦ (6 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦

    ወጣት ወንድሞችና እህቶች በዎርዊክ ያለው ቤቴል ሲሠራ ምን እርዳታ አበርክተዋል? ይህስ ምን ጥቅም አስገኝቶላቸዋል?

    በጉባኤ ውስጥ ያሉ ወጣት ወንድሞችና እህቶች ይሖዋን ለማክበር የሚያስችሉ ምን አጋጣሚዎች አሏቸው?

  • “ከእነዚህ ወንድሞች ምን ትምህርት ታገኛለህ?”፦ (9 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተሞክሮ ያካበቱትን አክብሯቸው የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 67

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 78 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ