ከሐምሌ 29–ነሐሴ 4
1 ጢሞቴዎስ 4-6
መዝሙር 80 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ለአምላክ ማደር ወይስ ሀብት ማሳደድ?”፦ (10 ደቂቃ)
1ጢሞ 6:6-8—“ለአምላክ ያደርን መሆናችንና ባለን ነገር ረክተን መኖራችን” የሚያስገኘው ጥቅም (w03 6/1 9 አን. 1-2)
1ጢሞ 6:9—ሀብታም ለመሆን ቆርጦ መነሳት የሚያስከትለው መዘዝ (g 6/07 6 አን. 2)
1ጢሞ 6:10—የገንዘብ ፍቅር የሚያስከትለው ሥቃይ (g 11/08 6 አን. 4-6)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
1ጢሞ 4:2—አንድ ሰው ሕሊናው ሊደነዝዝ የሚችለው እንዴት ነው? ይህስ አደገኛ የሆነው ለምንድን ነው? (lvs 23-24 አን. 17)
1ጢሞ 4:13—ጳውሎስ፣ ለሰዎች ለማንበብ የተቻለውን ሁሉ ጥረት እንዲያደርግ ጢሞቴዎስን ያበረታታው ለምንድን ነው? (it-2 714 አን. 1-2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ጢሞ 4:1-16 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። ግለሰቡ በስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (th ጥናት 11)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lvs 207-209 አን. 20-21 (th ጥናት 3)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) እድገት የማያደርግ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪን ማስጠናትህን በዘዴ አቁም።—mwb19.02 ገጽ 7ን ተመልከት። (th ጥናት 12)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ቁሳዊ ነገሮችን መውደድ የሚያስከፍለው ዋጋ፦ (7 ደቂቃ) ‘በጽናት ሩጡ’—አላስፈላጊ ሸክሞችን አስወግዱ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።
“ለአምላክ ማደር ወይስ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ?”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ስፖርታዊ ጨዋታዎችን በተመለከተ ምን ማወቅ ይኖርብሃል? የተባለውን የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 68
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 72 እና ጸሎት