ከነሐሴ 12-18
ቲቶ 1–ፊልሞና
መዝሙር 99 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሽማግሌዎችን ሹም”፦ (10 ደቂቃ)
[የቲቶ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ቲቶ 1:5-9—የወረዳ የበላይ ተመልካቾች ቅዱስ ጽሑፋዊውን ብቃት የሚያሟሉ ወንዶችን ሽማግሌ እንዲሆኑ ይሾማሉ (w14 11/15 28-29)
[የፊልሞና መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ቲቶ 1:12—ይህ ጥቅስ የዘር መድልዎ ማድረግ ተገቢ መሆኑን የሚያሳይ አይደለም የምንለው ለምንድን ነው? (w89 5/15 31 አን. 5)
ፊልሞና 15, 16—ጳውሎስ፣ አናሲሞስን ነፃ እንዲለቀው ፊልሞናን ያልጠየቀው ለምን ነበር? (w08 10/15 31 አን. 4)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 3)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 12)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 11)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ወጣቶች—‘ለመልካም ሥራ የምትቀኑ’ ሁኑ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ይሖዋን እያከበሩ ያሉ ወጣቶች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 70
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 144 እና ጸሎት