የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ነሐሴ ገጽ 7
  • ከነሐሴ 26–መስከረም 1

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 26–መስከረም 1
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ነሐሴ ገጽ 7

ከነሐሴ 26–መስከረም 1

ዕብራውያን 4-6

  • መዝሙር 5 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ወደ አምላክ እረፍት ለመግባት የተቻለህን ሁሉ አድርግ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዕብ 4:1, 4—የአምላክ የእረፍት ቀን ምን እንደሆነ እወቅ (w11 7/15 24 አን. 3-5)

    • ዕብ 4:6—ይሖዋን ታዘዝ (w11 7/15 25 አን. 6)

    • ዕብ 4:9-11—በራስ የመመራት መንፈስ እንዳይኖርህ ተጠንቀቅ (w11 7/15 27-28 አን. 16-17)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ዕብ 4:12—በዚህ ጥቅስ ላይ “የአምላክ ቃል” የተባለው ምንድን ነው? (w16.09 13)

    • ዕብ 6:17, 18—በዚህ ጥቅስ ላይ የተገለጹት ‘ፈጽሞ የማይለወጡ ሁለት ነገሮች’ ምንድን ናቸው? (it-1 1139 አን. 2)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዕብ 5:1-14 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 6)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lvs 228-229 አን. 7-8 (th ጥናት 12)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 75

  • “የምታከናውኑት መልካም ሥራ አይረሳም”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ለቤቴል አገልግሎት ራስህን ማቅረብ ትችል ይሆን? የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 72

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 76 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ