ከመስከረም 23-29
ዕብራውያን 12-13
መዝሙር 88 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ተግሣጽ—የይሖዋ ፍቅር መግለጫ”፦ (10 ደቂቃ)
ዕብ 12:5—ተግሣጽ ሲሰጣችሁ ቅስማችሁ አይሰበር (w12 3/15 29 አን. 18)
ዕብ 12:6, 7—ይሖዋ የሚወዳቸውን ይገሥጻል (w12 7/1 21 አን. 3)
ዕብ 12:11—ተግሣጽ ሊያስከፋ ቢችልም ጥሩ ሥልጠና ይሰጠናል (w18.03 32 አን. 18)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዕብ 12:1—“ታላቅ የምሥክሮች ደመና” የተባሉት የአምላክ አገልጋዮች የተዉልን ምሳሌ የሚያበረታታን እንዴት ነው? (w11 9/15 17-18 አን. 11)
ዕብ 13:9—የዚህ ጥቅስ ትርጉም ምንድን ነው? (w89 12/15 22 አን. 10)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዕብ 12:1-17 (th ጥናት 11)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 2)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lvs 39-40 አን. 19 (th ጥናት 6)