ከመስከረም 30–ጥቅምት 6
ያዕቆብ 1-2
መዝሙር 122 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ወደ ኃጢአትና ወደ ሞት የሚመራው መንገድ”፦ (10 ደቂቃ)
[የያዕቆብ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ያዕ 1:17—ይሖዋ ‘የሰማይ ብርሃናት አባት’ የተባለው ለምንድን ነው? (it-2 253-254)
ያዕ 2:8—“ንጉሣዊ ሕግ” የተባለው ምንድን ነው? (it-2 222 አን. 4)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ያዕ 2:10-26 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስ ተጠቀም። ግለሰቡ በስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (th ጥናት 3)
ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስ ተጠቀም። አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት። (th ጥናት 12)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 30 አን. 4-5 (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“እነዚህን ነገሮች ‘ማሰባችሁን አታቋርጡ’”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ታማኝነትን የሚሸረሽሩ ነገሮችን አስወግዱ—ተገቢ ያልሆነ መዝናኛ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
ወላጆች—ስለ ሴክስቲንግ ከልጃችሁ ጋር ተነጋገሩ፦ (7 ደቂቃ) በኅዳር 2013 ንቁ! ከገጽ 4-5 ላይ ተመሥርቶ በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 77
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 21 እና ጸሎት