ከጥቅምት 21-27
1 ጴጥሮስ 3-5
መዝሙር 14 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የሁሉም ነገር መጨረሻ ቀርቧል”፦ (10 ደቂቃ)
1ጴጥ 4:7—“ጤናማ አስተሳሰብ ይኑራችሁ፤ እንዲሁም በጸሎት ረገድ ንቁዎች ሁኑ” (w13 11/15 3 አን. 1)
1ጴጥ 4:8—“አንዳችሁ ለሌላው የጠለቀ ፍቅር ይኑራችሁ” (w99 4/15 22 አን. 3)
1ጴጥ 4:9—“ሳታጉረመርሙ አንዳችሁ ለሌላው የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ አሳዩ” (w18.03 14-15 አን. 2-3)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
1ጴጥ 3:19, 20—ኢየሱስ “በእስር ላሉት መናፍስት” የሰበከላቸው መቼና እንዴት ነው? (w13 6/15 23)
1ጴጥ 4:6—‘ምሥራቹ የተሰበከላቸው ሙታን’ እነማን ናቸው? (w08 11/15 21 አን. 7)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ጴጥ 3:8-22 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 6)
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 8)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ንጹሕ ምግባርና ጥልቅ አክብሮት ማሳየት የሰዎችን ልብ ይነካል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ይሖዋ ኃላፊነታችንን እንድንወጣ ብርታት ይሰጠናል የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 80
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 101 እና ጸሎት