የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ታኅሣሥ ገጽ 3
  • ከታኅሣሥ 9-15

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 9-15
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ታኅሣሥ ገጽ 3

ከታኅሣሥ 9-15

ራእይ 10-12

  • መዝሙር 26 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “‘ሁለቱ ምሥክሮች’ ተገደሉ፤ ከዚያም እንደገና ሕያው ሆኑ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ራእይ 11:3—‘ሁለቱ ምሥክሮች’ ለ1,260 ቀናት ትንቢት ተናገሩ (w14 11/15 30)

    • ራእይ 11:7—‘በአውሬው’ ተገደሉ

    • ራእይ 11:11—ሁለቱ ምሥክሮች “ከሦስት ቀን ተኩል” በኋላ ዳግመኛ ሕያው ሆኑ

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ራእይ 10:9, 10—ለዮሐንስ የተሰጠው መልእክት ‘መራራም ጣፋጭም’ ሊሆን የቻለው እንዴት ነው? (it-2 880-881)

    • ራእይ 12:1-5—እነዚህ ጥቅሶች ፍጻሜያቸውን ያገኙት እንዴት ነው? (it-2 187 አን. 7-9)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ራእይ 10:1-11 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 6)

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። ለአካባቢያችሁ ተስማሚ የሆነ መቼት በመጠቀም መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት ስጥ። (th ጥናት 3)

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለማስተማር ከምንጠቀምባቸው መሣሪያዎች መካከል አንዱን አበርክት። (th ጥናት 9)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 148

  • “ምድሪቱ ‘ወንዙን ዋጠች’”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የኮሪያ ወንድሞች ከእስር ተፈቱ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 86 አን. 8-17

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 125 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ