የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 መጋቢት ገጽ 2
  • ከመጋቢት 2-8

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 2-8
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 መጋቢት ገጽ 2

ከመጋቢት 2-8

ዘፍጥረት 22-23

  • መዝሙር 89 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “አምላክ አብርሃምን ፈተነው”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 22:1, 2—አብርሃም የሚወደውን ልጁን ይስሐቅን እንዲሠዋለት አምላክ ጠየቀው (w12 1/1 23 አን. 4-6)

    • ዘፍ 22:9-12—አብርሃም ይስሐቅን ሊሠዋው ሲል ይሖዋ ጣልቃ ገብቶ አስቆመው

    • ዘፍ 22:15-18—አብርሃም ታዛዥ ስለሆነ ይሖዋ እንደሚባርከው ቃል ገባለት (w12 10/15 23 አን. 6)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 22:5—አብርሃም ይስሐቅን መሥዋዕት ሊያደርገው እንደሆነ እያወቀ ለአገልጋዮቹ እሱና ይስሐቅ አብረው እንደሚመለሱ የነገራቸው ለምንድን ነው? (w16.02 11 አን. 13)

    • ዘፍ 22:12—ይህ ጥቅስ ይሖዋ አስቀድሞ የማወቅ ችሎታውን የሚጠቀምበት አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ብቻ እንደሆነ የሚያሳየው እንዴት ነው? (it-1 853 አን. 5-6)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 22:1-18 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በእርግጠኝነት መናገር የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 15⁠ን ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) it-1 604 አን. 5—ጭብጥ፦ አብርሃም የኖረው ክርስቶስ ከመሞቱ ከረጅም ጊዜ በፊት ቢሆንም ጻድቅ ተደርጎ ሊቆጠር የቻለው እንዴት ነው? (th ጥናት 7)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 4

  • ታዛዥነት ጥበቃ ያስገኛል፦ (15 ደቂቃ) የ2017 ዓመታዊ ስብሰባ—ንግግሮች እና የ2018 የዓመት ጥቅስ—ተቀንጭቦ የተወሰደ የሚለውን ቪዲዮ ተመልከቱ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 97

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 80 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ