ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 24 ለይስሐቅ የምትሆን ሚስት 24:2-4, 11-15, 58, 67 የአብርሃም አገልጋይ ለይስሐቅ የምትሆን ሚስት ሲመርጥ ይሖዋ አመራር እንዲሰጠው ጠይቋል። (ዘፍ 24:42-44) እኛም ከበድ ያሉ ውሳኔዎችን ከማድረጋችን በፊት የይሖዋን አመራር ለማግኘት ጥረት ማድረግ አለብን። ይህን ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው? መጸለይ በአምላክ ቃልና በክርስቲያናዊ ጽሑፎች ላይ ምርምር ማድረግ በመንፈሳዊ የጎለመሱ ክርስቲያኖችን ማማከር