የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 መጋቢት ገጽ 5
  • ከመጋቢት 23-29

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 23-29
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 መጋቢት ገጽ 5

ከመጋቢት 23-29

ዘፍጥረት 27-28

  • መዝሙር 10 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ያዕቆብ የሚገባውን በረከት አገኘ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 27:6-10—ርብቃ፣ ያዕቆብ የሚገባውን በረከት እንዲያገኝ ረድታዋለች (w04 4/15 11 አን. 4-5)

    • ዘፍ 27:18, 19—ያዕቆብ ኤሳውን መስሎ አባቱ ፊት ቀረበ (w07 10/1 31 አን. 2-3)

    • ዘፍ 27:27-29—ይስሐቅ ያዕቆብን የባረከው፣ ለበኩር ልጅ የሚገባውን በረከት ነው (it-1 341 አን. 6)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 27:46–28:2—ባለትዳሮች ከዚህ ዘገባ ምን ትምህርት ማግኘት ይችላሉ? (w06 4/15 6 አን. 3-4)

    • ዘፍ 28:12, 13—ያዕቆብ ስለ “ደረጃ” ያየው ሕልም ትርጉም ምንድን ነው? (w04 1/15 28 አን. 6)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 27:1-23 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አስፋፊው የቤቱ ባለቤት ሐሳቡን ሲገልጽ እያዳመጠው እንደነበር ያሳየው እንዴት ነው? አስፋፊው የማስተማሪያ መሣሪያዎቻችንን ጥሩ አድርጎ እንደሚጠቀም ያሳየው እንዴት ነው?

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 6)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 17 (th ጥናት 11)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 34

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 100

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 37 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ