ከግንቦት 4-10
ዘፍጥረት 36–37
መዝሙር 114 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ዮሴፍ የቅናት ሰለባ ሆነ”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 37:3, 4—ዮሴፍን ወንድሞቹ ይጠሉት ነበር፤ ምክንያቱም አባቱ ከወንድሞቹ አስበልጦ ይወደው ነበር (w14 8/1 12-13)
ዘፍ 37:5-9, 11—ዮሴፍ ያለማቸው ሕልሞች ወንድሞቹን ይበልጥ አስቀናቸው (w14 8/1 13 አን. 2-4)
ዘፍ 37:23, 24, 28—የዮሴፍ ወንድሞች ያደረባቸው ቅናት በወንድማቸው ላይ የጭካኔ ድርጊት እንዲፈጽሙ አነሳሳቸው
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 37:29-32—የዮሴፍ ወንድሞች የዮሴፍን የተቀዳደደና በደም የተጨማለቀ ልብስ ለያዕቆብ ያሳዩት ለምንድን ነው? (it-1 561-562)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 36:1-19 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በቀላሉ የሚገባ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 17ን ተወያዩበት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w02 10/15 30-31—ጭብጥ፦ ክርስቲያኖች አምላካዊ ቅናት ሊኖራቸው የሚገባው ለምንድን ነው? (th ጥናት 6)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ዝግጁ ናችሁ?”፦ (15 ደቂቃ) አንድ ሽማግሌ በውይይት የሚያቀርበው። የተፈጥሮ አደጋ ቢያጋጥም ዝግጁ ናችሁ? የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ቅርንጫፍ ቢሮው ወይም የሽማግሌዎች አካል የሰጡት ማሳሰቢያ ካለ ጥቀስ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 105
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 119 እና ጸሎት