ከግንቦት 11-17
ዘፍጥረት 38–39
መዝሙር 33 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ዮሴፍን ፈጽሞ አልተወውም”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 39:1—ዮሴፍ ግብፅ ውስጥ ባሪያ ሆነ (w14 11/1 12 አን. 4-5)
ዘፍ 39:12-14, 20—ዮሴፍ በሐሰት ተከሶ ወህኒ ቤት ተጣለ (w14 11/1 14-15)
ዘፍ 39:21-23—ይሖዋ በዚህ ጊዜ ሁሉ ከዮሴፍ ጋር ነበር (w14 11/1 15 አን. 2)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 38:9, 10—ይሖዋ ኦናንን በሞት የቀሰፈው ለምንድን ነው? (it-2 555)
ዘፍ 38:15-18—ይሁዳና ትዕማር የፈጸሙትን ድርጊት እንዴት ልንረዳው ይገባል? (w04 1/15 30 አን. 4-5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 38:1-19 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ እህት፣ የምታስተላልፈው መልእክት ለቤቱ ባለቤት በቀላሉ የሚገባ እንዲሆን ያደረገችው እንዴት ነው? (th ጥናት 17) አስፋፊዋ በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች መካከል አንዱን ልታስተዋውቅ የምትችለው እንዴት ነው?
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 11)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 6)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“እንደ ዮሴፍ ከሥነ ምግባር ብልግና ሽሹ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ከሥነ ምግባር ብልግና ሽሹ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 106
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 16 እና ጸሎት