ከግንቦት 25-31
ዘፍጥረት 42–43
መዝሙር 120 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ዮሴፍ እጅግ ፈታኝ በሆነ ሁኔታ ውስጥ ራሱን ገዝቷል”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 42:5-7—ዮሴፍ ወንድሞቹን ሲያይ የተሰማውን ስሜት ተቆጣጥሯል (w15 5/1 13 አን. 5፤ 14 አን. 1)
ዘፍ 42:14-17—ዮሴፍ ወንድሞቹን ፈተናቸው (w15 5/1 14 አን. 2)
ዘፍ 42:21, 22—የዮሴፍ ወንድሞች በድርጊታቸው እንደተጸጸቱ አሳይተዋል (it-2 108 አን. 4)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 43:32—ግብፃውያን ከዕብራውያን ጋር መብላትን እንደ መርከስ የሚቆጥሩት ለምን ነበር? (w04 1/15 29 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 42:1-20 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ወንድም ጥቅሱን ጥሩ አድርጎ ያስተዋወቀው እንዴት ነው? ወንድም ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ ያስተዋወቀው ለምን እና እንዴት ነው?
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 15)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lvs 39 አን. 18 (th ጥናት 8)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“መጽሐፍ ቅዱስን ስታነቡ አጠቃላይ ሐሳቡን ለመረዳት ጥረት አድርጉ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችሁ ጥልቀት ይኑረው—ተቀንጭቦ የተወሰደ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። አድማጮች ሙሉውን ቪዲዮ እንዲያዩት አበረታታ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 108
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 107 እና ጸሎት