ከሐምሌ 6-12
ዘፀአት 6–7
መዝሙር 150 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አሁን በፈርዖን ላይ የማደርገውን ታያለህ”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 6:1—ሙሴ የይሖዋን “ኃያል ክንድ” ያያል
ዘፀ 6:6, 7—እስራኤላውያን ነፃ ይወጣሉ (it-2 436 አን. 3)
ዘፀ 7:4, 5—ፈርዖንና ግብፃውያን የይሖዋን ማንነት ለማወቅ ይገደዳሉ (it-2 436 አን. 1-2)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 6:3—ይሖዋ ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ ስሙን ሙሉ በሙሉ አልገለጠላቸውም የተባለው ከምን አንጻር ነው? (it-1 78 አን. 3-4)
ዘፀ 7:1—ሙሴ ለፈርዖን “እንደ አምላክ” የሆነው፣ አሮን ደግሞ የሙሴ “ነቢይ” የሆነው እንዴት ነው? (it-2 435 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የአድማጮችን ልብ ለመንካት መጣር የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 19ን ተወያዩበት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w15 1/15 9 አን. 6-7—ጭብጥ፦ ለይሖዋ በየዕለቱ ምስጋና አቅርቡለት። (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 113
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 84 እና ጸሎት