ከሐምሌ 13-19
ዘፀአት 8–9
መዝሙር 12 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ኩራተኛው ፈርዖን ሳያውቀው የአምላክን ዓላማ አስፈጸመ”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 8:15—ፈርዖን ልቡን አደነደነ፤ ሙሴንና አሮንን ለመስማት ፈቃደኛ አልሆነም (it-2 1040-1041)
ዘፀ 8:18, 19—ፈርዖን፣ የራሱ አስማተኛ ካህናት ሽንፈታቸውን ቢቀበሉም እንኳ ለመስማት ፈቃደኛ አልሆነም
ዘፀ 9:15-17—ይሖዋ ፈርዖንን በሕይወት በማቆየት ስሙን ከፍ ከፍ አድርጓል (it-2 1181 አን. 3-5)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 8:25-27—ሙሴ የእስራኤላውያን መሥዋዕት “ለግብፃውያን አስጸያፊ” እንደሆነ የተናገረው ለምን ነበር? (w04 3/15 25 አን. 9)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አስፋፊው የቤቱ ባለቤት ላቀረበው የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ የሰጠው እንዴት ነው? አስፋፊው በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ የሚገኝ አንድ ጽሑፍ ሊያስተዋውቅ ይችል የነበረው እንዴት ነው?
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 6)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት። (th ጥናት 12)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ትሑት ሁኑ—ጉራ አትንዙ”፦ (7 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ትሑት ሁን የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች ወደ መድረኩ እንዲወጡ ካደረግክ በኋላ ስለ ቪዲዮው ጠይቃቸው።
“ሌሎች ሲያሞግሷችሁ ትሑት ሁኑ”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እንደ ኢየሱስ ታማኝ ሁኑ—ሌሎች ሲያሞግሷችሁ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 114
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 26 እና ጸሎት