የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ነሐሴ ገጽ 6
  • ከነሐሴ 17-23

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 17-23
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ነሐሴ ገጽ 6

ከነሐሴ 17-23

ዘፀአት 17–18

  • መዝሙር 79 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ልካቸውን የሚያውቁ ወንዶች አሠልጥነው ኃላፊነት ይሰጣሉ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 18:17, 18—ዮቶር፣ ሙሴ ከባድ ኃላፊነት እንደተሸከመ አስተዋለ (w13 2/1 6)

    • ዘፀ 18:21, 22—ዮቶር፣ ሙሴ አንዳንድ ሥራዎቹን ብቁ ለሆኑ ወንዶች እንዲሰጥ አበረታታው (w03 11/1 6 አን. 1)

    • ዘፀ 18:24, 25—ሙሴ የዮቶርን ምክር በተግባር አዋለ (w02 5/15 25 አን. 6)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 17:11-13—አሮንና ሁር የወሰዱትን ወሳኝ እርምጃ መኮረጅ የምንችለው እንዴት ነው? (w16.09 6 አን. 14)

    • ዘፀ 17:14—የሙሴ መጻሕፍት የቅዱሳን መጻሕፍት ክፍል ተደርገው የሚቆጠሩት ለምንድን ነው? (it-1 406)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 17:1-16 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ሙታን ያሉበትን ሁኔታ በተመለከተ ሜሪ ሐሳቧን ስትገልጽ ሊዲያ ካደረገችው ነገር ምን እንማራለን? ሊዲያ የተነበበው ጥቅስ ያለውን ጥቅም ያጎላችው እንዴት ነው?

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 12)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ አበርክተህ በምዕራፍ 6 ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 7)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 31

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 119

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 25 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ