የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ነሐሴ ገጽ 7
  • ከነሐሴ 24-30

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 24-30
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ነሐሴ ገጽ 7

ከነሐሴ 24-30

ዘፀአት 19–20

  • መዝሙር 88 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “አሥርቱ ትእዛዛት ለአንተ ምን ትርጉም አላቸው?”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 20:3-7—ይሖዋን አክብሩ እንዲሁም እሱን ብቻ አምልኩ (w89 11/15 5 አን. 6)

    • ዘፀ 20:8-11—በሕይወታችሁ ውስጥ መንፈሳዊ ነገሮችን አስቀድሙ

    • ዘፀ 20:12-17—ሰዎችን አክብሩ (w89 11/15 6 አን. 1-2)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 19:5, 6—የጥንቶቹ እስራኤላውያን “የካህናት መንግሥት” የመሆን አጋጣሚያቸውን ያጡት ለምንድን ነው? (it-2 687 አን. 1-2)

    • ዘፀ 20:4, 5—ይሖዋ “በአባቶች ስህተት የተነሳ” በቀጣዮቹ ትውልዶች ላይ ‘ቅጣት የሚያመጣው’ እንዴት ነው? (w04 3/15 27 አን. 1)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 19:1-19 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 1)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 15)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 67-68 አን. 17-19 (th ጥናት 8)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 91

  • የበለጠ ነፃነት ማግኘት የምችለው እንዴት ነው?፦ (6 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽኑን አጫውት። ከዚያም ወጣቶችን የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ የወላጆቻችሁን አመኔታ ማትረፍ የምትችሉት እንዴት ነው? ስህተት ስትሠሩ ምን ማድረግ ይኖርባችኋል? የበለጠ ነፃነት ለማግኘት ወላጆቻችሁን ማክበር አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?

  • በዕድሜ የገፉ ወላጆቻችሁን አክብሩ፦ (9 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ወላጆች በዕድሜ እየገፉ ሲሄዱ ምን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ሊያጋጥሙ ይችላሉ? በዕድሜ ለገፉ ወላጆች የሚደረገውን እንክብካቤ በተመለከተ ውሳኔ ሲያደርጉ የቤተሰቡ አባላት ጥሩ የሐሳብ ግንኙነት ሊኖራቸው የሚገባው ለምንድን ነው? ልጆች ወላጆቻቸውን በሚንከባከቡበት ወቅት ለእነሱ አክብሮት ማሳየት የሚችሉት እንዴት ነው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 120

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 104 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ