ከነሐሴ 31–መስከረም 6
ዘፀአት 21–22
መዝሙር 141 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ለሕይወት ያለውን አመለካከት አንጸባርቁ”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 21:22, 23—ይሖዋ በማህፀን ውስጥ ያለን ፅንስ ሕይወት ከፍ አድርጎ ይመለከታል (lvs 95 አን. 16)
ዘፀ 21:28, 29—ይሖዋ ለደህንነት ትልቅ ቦታ እንድንሰጥ ይጠብቅብናል (w10 4/15 29 አን. 4)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 21:5, 6—እነዚህ ጥቅሶች ራስን ለአምላክ መወሰን ያለውን ጥቅም በተመለከተ ምን ያስተምሩናል? (w10 1/15 4 አን. 4-5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 21:1-21 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (th ጥናት 2)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 20)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w09 4/1 31—ጭብጥ፦ ይሖዋ—አባት ለሌላቸው ልጆች አባት። (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ልክ እንደ አምላክ ለሕይወት ከፍተኛ ዋጋ መስጠት፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ በእርግዝና ወቅት የትኞቹ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሊያጋጥሙ ይችላሉ? በዘፀአት 21:22, 23 ላይ ያለው መሠረታዊ ሥርዓት ፅንስ ስለ ማስወረድ ያለንን አመለካከት የሚነካው እንዴት ነው? ይሖዋን የሚያስደስት ውሳኔ ለማድረግ እምነትና ድፍረት የሚያስፈልገን ለምንድን ነው? የትንሣኤ ተስፋ የሚያጽናናን እንዴት ነው?
ራሳችንን መወሰናችን ምን ጥቅም ያስገኝልናል?፦ (5 ደቂቃ) በጥር 15, 2010 መጠበቂያ ግንብ ገጽ 4 ከአንቀጽ 4-7 ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች እድገት አድርገው ራሳቸውን እንዲወስኑና እንዲጠመቁ አበረታታቸው።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 121
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 73 እና ጸሎት