ከመስከረም 14-20
ዘፀአት 25–26
መዝሙር 18 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የማደሪያ ድንኳኑ ዋነኛ ዕቃ”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 25:21—ታቦቱ ቅዱስ የሆነው ምሥክር የሚቀመጥበት ቅዱስ ሣጥን ነው (it-1 166 አን. 2)
ዘፀ 25:22—ታቦቱ ከይሖዋ መገኘት ጋር የቅርብ ግንኙነት ነበረው (it-1 166 አን. 3)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 25:20—ኪሩቦቹ በታቦቱ መክደኛ ላይ የተቀመጡበት መንገድ ምን ትርጉም ሊኖረው ይችላል? (it-1 432 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 25:23-40 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አስፋፊዋ ወዳጃዊ ስሜትና አሳቢነት ያሳየችው እንዴት ነው? አስፋፊዋ በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ያለን አንድ ጽሑፍ ማስተዋወቅ የምትችለው እንዴት ነው?
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 8)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 11)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (5 ደቂቃ) ለመስከረም ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 123፣ “ላቡ እንደሚንጠባጠብ ደም ሆነ” የሚለው ሣጥን እና ምዕ. 124
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 44 እና ጸሎት