የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 መስከረም ገጽ 5
  • ከመስከረም 21-27

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመስከረም 21-27
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 መስከረም ገጽ 5

ከመስከረም 21-27

ዘፀአት 27–28

  • መዝሙር 25 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ከካህናቱ ልብስ ምን ትምህርት እናገኛለን?”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 28:30—የይሖዋን አመራር መፈለግ ይኖርብናል (it-2 1143)

    • ዘፀ 28:36—ምንጊዜም ቅዱስ መሆን አለብን (it-1 849 አን. 3)

    • ዘፀ 28:42, 43—አምላክ ካወጣው መሥፈርት ጋር በሚስማማ መልኩ ክብር ባለው መንገድ መመላለስ አለብን (w08 8/15 15 አን. 17)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 28:15-21—በእስራኤል ሊቀ ካህናት የደረት ኪስ ላይ የነበሩት የከበሩ ድንጋዮች የተገኙት ከየት ሊሆን ይችላል? (w12 8/1 26 አን. 1-3)

    • ዘፀ 28:38—‘ቅዱስ የሆኑ ነገሮች’ የተባሉት ምንድን ናቸው? (it-1 1130 አን. 2)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 27:1-21 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 1)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 2)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lvs 111 አን. 20-21 (th ጥናት 13)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 57

  • “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—በካሜራ ወይም በኢንተርኮም አማካኝነት መመሥከር”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመጀመሪያውን ቪዲዮ አጫውትና ተወያዩበት፤ ከዚያም ሁለተኛውን ቪዲዮ አጫውትና ተወያዩበት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 125 እና 126

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 129 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ