የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 መስከረም ገጽ 6
  • ከመስከረም 28–ጥቅምት 4

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመስከረም 28–ጥቅምት 4
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 መስከረም ገጽ 6

ከመስከረም 28–ጥቅምት 4

ዘፀአት 29–30

  • መዝሙር 32 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ለይሖዋ የሚሰጥ መዋጮ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 30:11, 12—ይሖዋ ሙሴን የሕዝብ ቆጠራ እንዲያካሂድ አዘዘው (it-2 764-765)

    • ዘፀ 30:13-15—የተመዘገቡት ሁሉ ለይሖዋ መዋጮ ሰጡ (it-1 502)

    • ዘፀ 30:16—መዋጮው “በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ ለሚቀርበው አገልግሎት” ይውላል (w11 11/1 12 አን. 1-2)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 29:10—ካህናቱ ‘በወይፈኑ ራስ ላይ እጆቻቸውን መጫናቸው’ ምን ያመለክታል? (it-1 1029 አን. 4)

    • ዘፀ 30:31-33—ቅዱሱን የቅብዓት ዘይት መሥራትና ያልተፈቀደለትን ሰው መቀባት በሞት የሚያስቀጣ ኃጢአት የነበረው ለምንድን ነው? (it-1 114 አን. 1)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 29:31-46 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም፤ በካሜራ ወይም በኢንተርኮም አማካኝነት ምሥክርነት ስጥ። (በክልላችሁ ያሉት ሰዎች ካሜራ ወይም ኢንተርኮም የማይጠቀሙ ከሆነ በሩን ሳይከፍት ለሚያነጋግር የቤት ባለቤት መመሥከር የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።) (th ጥናት 2)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 113 አን. 18 (th ጥናት 13)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) km 1/11 4 አን. 5-7፤ 6፣ ሣጥን—ጭብጥ፦ በቤተሰብ አምልኮ ፕሮግራም ውስጥ ሊካተቱ የሚችሉ አንዳንድ ነገሮች። (th ጥናት 20)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 84

  • “ጊዜያችሁንና ጉልበታችሁን መስጠት ትችላላችሁ?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። አዲስ የግንባታ ፕሮጀክት ታቅዷል—ተቀንጭቦ የተወሰደ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 127፣ “የደም መሬት” የሚለው ሣጥን እና ምዕ. 128

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 16 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ