የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ጥቅምት ገጽ 2
  • ከጥቅምት 5-11

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 5-11
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ጥቅምት ገጽ 2

ከጥቅምት 5-11

ዘፀአት 31–32

  • መዝሙር 45 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ከጣዖት አምልኮ ሽሹ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 32:1—አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ መሆን ሌሎች አማልክትን ለማምለክ ምክንያት አይሆንም (w09 5/15 11 አን. 11)

    • ዘፀ 32:4-6—እስራኤላውያን እውነተኛውን አምልኮ ከሐሰት አምልኮ ጋር ቀላቅለዋል (w12 10/15 25 አን. 12)

    • ዘፀ 32:9, 10—የይሖዋ ቁጣ በእስራኤላውያን ላይ ነደደ (w18.07 20 አን. 14)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 31:17—ይሖዋ በሰባተኛው የፍጥረት ቀን ያረፈው እንዴት ነው? (w19.12 3 አን. 4)

    • ዘፀ 32:32, 33—“አንዴ የዳነ ለዘላለም ድኗል” የሚለው ትምህርት የተሳሳተ መሆኑን እንዴት እናውቃለን? (w87 9/1 29)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 32:15-35 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ቢቲያ ጥያቄዎችን ጥሩ አድርጋ የተጠቀመችው እንዴት ነው? ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት የጣለችው እንዴት ነው?

  • መመሥከር፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 9)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w10 5/15 21—ጭብጥ፦ አሮን የወርቅ ጥጃውን በመሥራቱ ይሖዋ ያልቀጣው ለምንድን ነው? (th ጥናት 7)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 36

  • “ከይሖዋ ጋር ያላችሁን ዝምድና ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቱ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ከይሖዋ ጋር ያላችሁ ዝምድና እንዳይበላሽ ተጠንቀቁ (ቆላ 3:5) የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 129፣ “ግርፋት” የሚለው ሣጥን እና ምዕ. 130

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 13 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ