የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ጥቅምት ገጽ 4
  • ከጥቅምት 12-18

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 12-18
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ጥቅምት ገጽ 4

ከጥቅምት 12-18

ዘፀአት 33–34

  • መዝሙር 115 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የይሖዋ ማራኪ ባሕርያት”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 34:5—የአምላክን ስም ማወቅ ዓላማውን፣ የሚያከናውናቸውን ነገሮችና ባሕርያቱን ማወቅን ያካትታል (it-2 466-467)

    • ዘፀ 34:6—የይሖዋ ባሕርያት ወደ እሱ እንድንቀርብ ያነሳሱናል (w09 5/1 18 አን. 3-5)

    • ዘፀ 34:7—ይሖዋ ንስሐ የገቡ ኃጢአተኞችን ይቅር ይላል (w09 5/1 18 አን. 6)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 33:11, 20—ይሖዋ ሙሴን “ፊት ለፊት” ያነጋግረው የነበረው እንዴት ነው? (w04 3/15 27 አን. 5)

    • ዘፀ 34:23, 24—እስራኤላውያን ወንዶች በሦስቱ ዓመታዊ በዓላት ላይ ለመገኘት እምነት ይጠይቅባቸው የነበረው ለምንድን ነው? (w98 9/1 20 አን. 5)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 33:1-16 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ቢቲያ የጥቅሱን ዓላማ ግልጽ ያደረገችው እንዴት ነው? የምታነጋግራት ሴት ቆም ብላ እንድታስብ የረዳቻት እንዴት ነው?

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 16)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ አስተዋውቀህ በምዕራፍ 2 ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 8)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 80

  • “ወጣቶች—ይሖዋ የቅርብ ጓደኛችሁ ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ወጣቶች—“ይሖዋ ጥሩ መሆኑን ቅመሱ፤ እዩም” የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 131 እና 132፣ “ስቀለው” የሚለው ሣጥን

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 20 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ