የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ጥቅምት ገጽ 7
  • ከጥቅምት 26–ኅዳር 1

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 26–ኅዳር 1
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ጥቅምት ገጽ 7

ከጥቅምት 26–ኅዳር 1

ዘፀአት 37–38

  • መዝሙር 43 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የማደሪያ ድንኳኑ መሠዊያዎች በእውነተኛው አምልኮ ውስጥ የነበራቸው ሚና”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 37:25—የዕጣን መሠዊያው የሚቀመጠው በቅዱሱ ስፍራ ነበር (it-1 82 አን. 3)

    • ዘፀ 37:29—ቅዱሱ ዕጣን በብልሃት የተቀመመ ነበር (it-1 1195)

    • ዘፀ 38:1—የሚቃጠል መባ የሚቀርብበት መሠዊያ የሚገኘው በማደሪያ ድንኳኑ ግቢ ውስጥ ነበር (it-1 82 አን. 1)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 37:1, 10, 25—የግራር እንጨት ለማደሪያ ድንኳኑ ግንባታ ተስማሚ ጥሬ ዕቃ የነበረው ለምንድን ነው? (it-1 36)

    • ዘፀ 38:8—በጥንት ዘመን የነበሩ መስተዋቶች በዛሬው ጊዜ ካሉት መስተዋቶች የሚለዩት እንዴት ነው? (w15 4/1 15 አን. 4)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 37:1-24 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የቤቱ ባለቤት ያነሳውን ርዕሰ ጉዳይ የሚዳስስ በቅርቡ የወጣ መጽሔት አበርክት። (th ጥናት 12)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 199 አን. 8-9 (th ጥናት 7)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 67

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)

  • “በኅዳር ወር የአምላክን መንግሥት ለማስተዋወቅ የሚደረግ ልዩ ዘመቻ”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ለኅዳር ወር የተዘጋጀውን የመመሥከር ቪዲዮ አጫውትና ተወያዩበት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 135 እና 136

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 103 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ