የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ታኅሣሥ ገጽ 6
  • ከታኅሣሥ 28, 2020–ጥር 3, 2021

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 28, 2020–ጥር 3, 2021
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ታኅሣሥ ገጽ 6

ከታኅሣሥ 28, 2020–ጥር 3, 2021

ዘሌዋውያን 16–17

  • መዝሙር 41 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ከስርየት ቀን ምን ትምህርት እናገኛለን?”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘሌ 16:12—ሊቀ ካህናቱ በምሳሌያዊ ሁኔታ በይሖዋ አምላክ ፊት ይቆማል (w19.11 21 አን. 4)

    • ዘሌ 16:13—ሊቀ ካህናቱ ዕጣኑን ለይሖዋ ያቀርበዋል (w19.11 21 አን. 5)

    • ዘሌ 16:14, 15—ከዚያም ሊቀ ካህናቱ የካህናቱንና የሕዝቡን ኃጢአት ያስተሰርያል (w19.11 21 አን. 6)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘሌ 16:10—የአዛዜል ፍየል ኢየሱስ ላቀረበው መሥዋዕት ምሳሌ የሚሆነው በየትኞቹ መንገዶች ነው? (it-1 226 አን. 3)

    • ዘሌ 17:10, 11—ደም የማንወስደው ለምንድን ነው? (w14 11/15 10 አን. 10)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘሌ 16:1-17 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት። (th ጥናት 4)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 1 አን. 1-2 (th ጥናት 14)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 70

  • “በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት መማር ትፈልጋለህ?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመስክ ሚስዮናውያን—በመከሩ ሥራ የሚካፈሉ ሠራተኞች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) rr ምዕ. 2 አን. 19-27

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 50 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ